News

ስለ 2020 ፎል የ MCPS  የመንሠራሪያ-ማገገሚያ እቅድ እሳቤዎች

MCPS  ፎል  2020- እንደገና   ስለመክፈት መንሠራራት  ማገገም   ማሰብ 

 ለፎል የእኛን አንዳንድ የመነሻ እሳቤዎች እና እቅዶቻችንን ለእናንተ ለማጋራት ደስታ ይሰማኛል። የ MCPS Fall 2020፦ ዳግም መተለምዳግመኛ መክፈትማገገም-ወደ መደበኛ ሁኔታ የመመለስ መመሪያ ከሜሪላንድስቴት የትምህርትዲፓርትመንት  እና ከካውንቲአችን የጤና አጋሮች ባገኘነው መረጃ እና መመሪያ መሠረት በዚህ ወቅት የምናስባቸውን ጥቂት የማገገሚያ ሞዴሎችን አጠቃላይ እይታ ግንዛቤ ይሰጣልይሄ ረቂቅ መመሪያ መሆኑን ድጋሚ ላረጋግጥላችሁ እፈልጋለሁ እና ከእናንተከአጋሮቻችንከሠራተኞች እና ከተማሪዎች ምክረሃሳቦችንና ግብረመልሶችን ካገኘን በኋላ በእነዚህ አስተያየቶች ላይ ማሻሻያዎችንማስተካከያዎችን ማድረግ እንቀጥላለን።