ሜይ 19 የሚካሄደው የውይይት መድረክ፥ በወጣቶች የአእምሮ ጤንነትና፣ በአደንዛዥ ንጥረ ነገሮች አላግባብ መጠቀም ላይ ያተኩራል። ስለ ኮሮና ቫይረስ ተጨማሪ መረጃ/ኢንፎርሜሽን የ MCPS-TV በከፍተኛ ጥራት Comcast 1071 የኬብል ቻናል ይጀምራልከሞንትጎመሪ ካውንቲ ፐብሊክ ስኩልስ በተደጋጋሚየሚነሱ ጥያቄዎች አዲሱ LGBTQ+ ድረ-ገጽ ለተማሪዎች፣ ለወላጆች እና ለሰራተኞች መርጃዎችን ያካትታልአዲስ የምዝገባ ሒደት ልጆቻቸውን ማስመዝገብ የሚፈልጉ ቤተሰቦችን ለመርዳት MCPS አዲስ ኦንላይን የምዝገባ/የምደባ ሂደት ጀምሯል። ለ 2020-2021 የትምህርት ዓመት ልጆቻቸውን ወደ ቅድመ ምዋእለ ህፃናት/ሄድ ስታርት እና ምዋእለ ህፃናት ፕሮግራሞች እንዲሁም K-12 እና ለ 2019-2020 የትምህርት ዓመት ዓለምአቀፍ ምዝገባ ለሚያስመዘግቡ ቤተሰቦች በሦስትጁን 4 የልዩ ትምህርት ጉባኤ የሚካሄድበትን ቀን ያስታውሱለፎል የእኛን አንዳንድ የመነሻ እሳቤዎች እና እቅዶቻችንን ለእናንተ ለማጋራት ደስታ ይሰማኛል። የ MCPS Fall 2020፦ ዳግም መተለም፣ ዳግመኛ መክፈት፣ ማገገም-ወደ መደበኛ ሁኔታ የመመለስ መመሪያ ከሜሪላንድስቴት የትምህርትዲፓርትመንት እና ከካውንቲአችን የጤና አጋሮች ባገኘነው መረጃ እና መመሪያ መሠረት በዚህ ወቅት የምናስባቸውን ጥቂት የማገገሚያ