Is this email not displaying correctly? View it in your browser Date: Sept. 17, 2020


mcps logo

English | español |  中文 | français | tiếng Việt | 한국어| አማርኛ | Português


የተወደዳችሁ ወላጆች እና ሞግዚቶች

የሞንትጎመሪ ካውንቲ ፐብሊክ ስኩልስ (Montgomery County Public Schools) ተማሪዎች፣ ሠራተኞች እና ቤተሰቦች ቨርቹወል ትምህርት ላይ በስኬታማነት ለመሣተፍ የሚያስፈልጋቸውን መገልገያዎችን-ሪሶርሶች ማግኘታቸውን ማረጋገጥ አንዱ የጥረታችን አካል እንደመሆኑ መጠን ከወላጆች፣ ከተማሪዎች እና ከሠራተኞች ግብረመልስ ለማግኘት ጥረት እያደረገ ነው።

ዳሰሳውን ይሙሉ - Complete the survey