Is this email not displaying correctly? View it in your browser. Date: Dec.18, 2019
budget2020

የባጀት ዓመት 2021 ከሱፐርኢንተንደት የቀረበ የ MCPS የሥራ
ማስኬጃ በጀት ቀጥታ ስርጭት እና ውይይት

እባክዎ ዲሴምበር 18/2019 ከሱፐርኢንተንደንት በሚቀርበው የ 2021 የሥራ ማስኬጃ በጀት ቀጥታ ስርጭት ላይ ከእኛ ጋር ይሳተፉ። በዚህ የቀጥታ ስርጭት፣ ስለ በጀት የሚኖርዎትን ጥያቄ የ MCPS መሪዎች መልስ ይሰጣሉ። ጥያቄዎን በድረ-ገጽ ላይ ወይም በቴክስት መልክት (724-427-5445) አሁን ለማቅረብ ይችላሉ

Superintendent Jack Smith

መቼ፦ ረቡዕ፣ ዲሴምበር 18/2019 ሠዓት፦ 6:30 p.m.

ከዚህ ቀጥሎ ባሉት ቻነሎች መመልከት ይችላሉ። Watch: On the MCPS website and on MCPS TV (Comcast 34-HD 998, Verizon 36 and RCN 89) and in Spanish on Condado TV (Comcast 33, Verizon 35 and RCN 88)

ጥያቄ በዚህ ድረ-ገጽ ማቅረብ ይችላሉ፦ www.MCPSSubmitQuestion.org ወይም በቴክስት መልእክት 724-427-5445 (standard data and text rates apply)።