ሞንትጎመሪ ካውንቲ ፐብሊክ ስኩልስ (MCPS)ተማሪዎች እስከ ሦስት ቀሪዎችን በዜግነት እንቅስቃሴዎች ላይ ሲሳተፉ በምክንያት እንደቀሩእንዲቆጠርላቸው የማሻሻያ ሃሳብ በቀረበበት ፖሊሲ/Policy KEA ላይ የትምህርት ቦርድየእርስዎን አስተያየ ለመስማት ይፈልጋል።አስፈላጊ ሰነዶችአስፈላጊ ሰነዶችአማርኛ