Is this email not displaying correctly? View it in your browser. Date: August 29, 2016

elementary students on playground

መልእክት ከቦርድ ፕሬዚደንት ዱርሶ እና የበላይ ተቆጣጣሪ ስሚት

ወደ አዲሱ የትምህርት አመት እንኳን ደህና መጣችሁ!

የተከበራችሁ የMCPS ቤተሰቦች፡-

የት/ቤት መጀመርያውን የደስታ ቀን ያድርግላችሁ! ከኛ ጋ በMontgomery County Public Schools የ2016-2017 የትምህርት አመትን ከሚጀምሩት ከ159,000 በላይ ከሆኑት ተማሪዎች አንዱ የሆነ(ች)ውን ልጃችሁን ለማግኘት ጓጉተናል። ተማሪዎቻችን ለመመለስ ጉጉት እናዳላቸው ተስፋችን ነው እኛ በበኩላችን ሊመለሱ የመፈለጋችን ያህል!

ባለፉት ሳምንቶችና ወራት፣ የMCPS የሰራተኛ አባሎች በካውንቲው ከዳር እስከ ዳር የሚገኙትን 204 ት/ቤቶች ለተማሪዎች መመለስ ለማዘጋጀት በትጋት ሲሰሩ ነበር። በሺዎች የሚቆጠሩ የትምህርት ፕላኖች ረቅቀዋል፣ 25 ካሬ ጫማ ወለሎች ተጠርገዋል፤ አራት አዳዲስ ህንፃዎች ተሰርተዋል፣ Hallie Wells Middle Schoolን ጨምሮ።

Welcome Back to School Video

ከቃል ወደ ፅሁፍ የተላለፈ አለ

Aበአዲሱ የትምህርት አመት ይህን ጉዞ ስንጀምር፣ ጊዜአችን፣ ሀይላችን እና መገልገያዎቻችን በተማሪ መማር ላይ ያተኩራሉ። አላማችን የት/ቤት ስርአታችን የታወቀበትን ከፍተኛ የተማሪ ግኝት ከፍተኛ ደረጃዎች ለመንከባከብ፣ እና በዚያው መጠን የማይፈፅሙትን ተማሪዎች እግረ መንገዳችንን ከፍ ለማድረግ ነው፣ ይህም ሁሉም ተማሪዎች፣ ዘር፣ ትውልድ፣ ማህበራዊ-ኤኮኖሚያዊ ይዘት፣ ቋንቋ ውይም ስንክልና የፈለገውን ይሁን እምቅ ችሎታቸውን እንዲመቱና እንዲያልፉት ለማስቻል ነው።

እያንዳንዱና ማንኛውም ከተማሪዎቻችን አንዱ መማሩ የMontgomery County Public Schools ዋነኛ ተልእኮ ባቻ አይደለም፣ የሞራል ግዴታ ነው። የካውንቲያችንና የሀገራችን የወደፊት በሱ ለይ የተሞረኮዘ ነው። እያንዳንዱ መምህር፣ አስተዳዳሪ፣ ሰራተኛ እና የትምህርት ቦርድ አባል ለዚህ ተልእኮ ግዴታ ገብቷል ለሁሉም ተማሪዎቻችን ስኬትም ጭምር።

Students arriving to school on first day

የተማሪ ስኬት ሶስት ቁልፍ ንጥረነገሮች ያስፈልገዋል -- ሳይንስ፣ ኪነጥበብና ልብ ሳይንሱ ስለ አእምሮና አንጎል፣ እና እንዴት እንደምንማር፣ ምርምርን መተግበር ነው። የተማሪን መማር ለመገምገምና ለማሻሻል በመማርያ ክፍል፣ በት/ቤት ህንፃ እና በዲስትሪክት ደረጃ በአሀዞች ስለመጠቀም ነው። ኪነጥበብ በመማርያ ክፍል የሚካሄደው ነው! ማስተማሩ ነው፤ ልክ አንድን ኦርኬስትራ እንደመምራት። የመምህራናን የሌሎች ሰራተኞች ተማሪዎች የተቻላቸውን ያህል እንዲሰሩ መንፈሳቸውን የማነሳሳት፣ እና ወደኋላ በመቅረት ላይ ያሉትን ወይም ግራ የተጋቡትን የማገዝ ችሎታ ነው። ልብ ደሞ ስለ ግንኙነቶች ነው ሁሉም በት/ቤት ማህረሰባቸው ደህና፣ የተጋበዙ፣ እና የተከበሩ ሆነው እያንዳንዳቸው እንዲሰማቸው። ሶስቱ ቁሳቁሶች፡- የመማር ሳይንስ፣ ኪጥበብ እና ልብ -- አብረው፣ ለተማሪ ግኝት መሰረታዊ ናቸው።

በMCPS ሌላ አስገራሚ አመት እዲኖረን ባለሙሉ ተስፋ ነን።

ከማክበር ሰላምታ ጋር

Michael A. Durso ማይክል ዱርሶ
ፕሬዚደንት፣ የትምህርት ቦርድ

Jack R. Smith, ዶር. ጃክ አር.
ስሚት